ዶ/ር ዘላለም እሸቴ
ፈጣሪ የሰጣት ለኢትዮጵያ ምድር ስጦታ አድርጎ ታሪክ የሚቀይር ለያዘን አባዜ ጥላቻን የሚያሽር መድሃኒት ተገኘ ስብዕናው ፍቅር እንደ ንጋት ብርሃን ጨለማውን ገፎ፥ ስጋትን አምክኖ ሁሉን በአንድ አቅፎ፤ ራዕዩን ሰንቆ አዋላጅነቱን፥ ደረሰ ያገር ልጅ ሊሆንልን ፍቱን። ሙጥኝ የሚል መዥገር ነው ብሎ መገመት፥ እንዴት ይታሰባል ለስልጣን የሚሞት፥ አባት መሆን ሲችል ለኢትዮጵያ እናት። የዛሬ ሁለት ዓመት ቁርጥ ነው ነገሩ፥ እውነተኛ ምርጫ ሊታይ በሀገሩ። ፈጣሪ የሰጣት ለኢትዮጵያ ምድር፥ ዶ/ር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ምስጢር፤ ኢትዮጵያን አሻግሮ ሕዝብ ንጉስ ሲሆን፥ እኛም በተራችን ስጦታ አድርገን፤ እርሱን እንድንሰጥ ለምስራቅ አፍሪካ፥ የአብይ ስራ ይሁን ጥቁር የሚያፈካ። ይሄ ሁሉ ጉዞ ፊት እየጠበቀን፥ የቀን ጅቦች መንገድ ቆመው ሲሰልሉን፤ ጣጣ ስናበዛ፥ እንዲሁ እንደዋዛ፤ እያቅማማን ስናመነታ፥ እንዳናስመታ እንዳንመታ። ኢሜል፡ ethioStudy@gmail.com
0 Comments
Leave a Reply. |
Details
MemberZelalem Eshete, Ph.D.
Deeper Walk With God Book on Ethiopia
This book makes a case for a paradigm shift in our thinking on the matter of Ethiopia. Instead of feeling powerless in our usual political saga, ethnic divide, and religious tensions, the book motivates us to look deeper, rediscover our true identity, and arise to make change. The greater power of change is with the people. The world has heard enough of our suffering. Let's spotlight the other face of Ethiopia: To Be Known As We Truly Are.
The world has heard enough of our lack of civilization. Let's spotlight the other face of Ethiopia: We Are One Big Intelligent Family. The world has heard enough of our poverty. Let's spotlight the other face of Ethiopia: Going Global Together. |